ቀጠሮዎችን፣ ደንበኞችን እና ገቢዎን በአንድ ቦታ የሚይዝ የውበት ስራ አጋዥ — ስልክዎ ላይ፣ በቀላሉ። Melkegna keeps appointments, clients, and revenue in one place — built for beauty professionals, right on your phone.
ደንበኞች የሚመቻቸውን ሰዓት ይመርጣሉ፣ የደብል ቡኪንግ ስጋት ሳይኖርብዎት። መርሃ ግብርዎ ሁልጊዜ ወቅታዊ ነው። Clients pick a time that works, and your day fills itself in — no double-bookings, no back-and-forth on the phone.
እያንዳንዱ ደንበኛ የራሱ ታሪክ አለው — ያገለገሉት አገልግሎቶች፣ ምርጫዎቻቸው እና የመጨረሻ ጉብኝታቸው ሁሉ በእጅዎ ላይ። Every client keeps a history — past services, preferences, and their last visit, ready before they walk in.
በቀን፣ በሳምንት ወይም በወር ምን ያህል እንዳገኙ በግልጽ ይመልከቱ — ያለ ማስታወሻ ደብተር፣ ያለ ግምት። See exactly what you've earned, by day, week, or month — no notebook, no guessing at the end of a long day.
ስልክ ቁጥርዎን በመጠቀም የንግድ አካውንት ይክፈቱ። Open a business account with just your phone number.
የሚያቀርቧቸውን አገልግሎቶች፣ ዋጋ እና ሰዓት ያስገቡ። List what you offer, with pricing and how long each takes.
ደንበኞችዎ ቀጠሮ ይይዙ፣ እርስዎም ስራዎን ይምሩ። Share your page, and let clients book straight into your calendar.
ምዝገባ ነጻ ነው፣ ከሶስት ደቂቃ አይበልጥም። Registration is free and takes less than three minutes.
ስልክ ቁጥርዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ። Enter your phone number and password to continue.
አካውንት የለዎትም? ይመዝገቡ No account? Register
ድጋፍ Support · 0946332194 · 0955157398